ቅሬታዎን ሪፖርት ያድርጉ እና ይከታተሉ

ቅሬታዎን ያቅርቡ።

የእርስዎ አስተያየት እንድናሻሽል ያግዘናል።

ቅሬታዎን ያስገቡ..

ቅሬታውን ይከታተሉ

ያስገቡትን ቅሬታዎች ሁኔታ ይከታተሉ።

የቅሬታዎ ሁኔታን ይመልከቱ

ጥቆማዎን ሪፖርት ያድርጉ እና ይከታተሉ

ጥቆማዎን ያቅርቡ።

ጥቆማዎን ያስገቡ..

ጥቆማዎን ይከታተሉ

የጥቆማዎ ሁኔታን ይመልከቱ

የእኛ አገልግሎቶች

ተቋማት በቅንጅትና በትስስር የሚያከናውኗቸውን ተግባራት ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፣

ቅሬታ እና አቤቱታ ውሳኔ ማስፈጸም

ቅሬታ እና አቤቱታ መቀበል እና ውሳኔ መስጠት

የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መለየት እና መፍታት

የጽህፈት ቤታችን ራዕይ፣ ተልዕኮ እና እሴቶች

የእኛ ራዕይ

በ2022 አዲስ አበባ ከተማ የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ሆና ማየት

የእኛ ተልዕኮ

ቅሬታና አቤቱታዎችን መቀነስ፣ መልካም አስተዳደርን በማስፈንና አገልግሎት አሰጣጡን ፍታሃዊ፣ግልፀኝነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት እንዲሆን በማድረግ የክ/ከተማውን ህብረተሰብ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፣ የተቋማትን ቅንጅታዊ አሰራር ማጠናከር፣

የእኛ እሴቶች

  • ግልፀኝንት
  • ተጠያቂነት
  • ቅንነት
  • ታማኝነት
  • ተነሳኝነት
  • የላቀ አገልግሎት
  • የህግ የበላይነት
  • የላቀ የህዝብ ጥቅም
  • በእውቀትና በእምነት መምራት